ሁለተኛው ብዙ ሰዎችን የገደለው የአውሮፕላን አደጋ ደግሞ በዚሁ በአሜሪካ በ1977 በሮስ ሮዴስ ኤርፖርት ሁለት አውሮፕላኖች እርስ በርስ ተጋጭተው ለ583 መንገደኞች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል፡፡ ...
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ክሬሚሊን "ዘግናኝ አደጋ" ሲል ለገለጸው የአውሮፕላን አደጋ የአዘርባጃኑን ፕሬዝደንት አሊየቭን ይቅርታ ጠይቀዋል በካዛኪስታን የተከሰከሰው እና ለ 38 ሰዎች ሞት ...
የደቡብ ኮሪያ ዜና ወኪል የሆነው ዮናፕ እንደዘገበው ከሆነ የወቅቱ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ቾይ ሳንግ ሞክ ለሰባት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሀዘን ቀናት አውጀዋል፡፡ ጀጁ አየር መንገድ ለተፈጠረው ...
የለበሰውን ጅንስ ሱሪ ለመቀየር ፍቃደኛ አለመሆኑን የገለጸው እውቁ የቼዝ ተጨዋች ማግኑስ ካርልሰን ከኒው ዮርኩ አለምአቀፍ ውድድር ትቶ መውጣቱ ተዘግቧል ...
አውሮፓዊቷ ስዊድን ሩሲያ ወደ ዩክሬን ጦሯን መላኳን ተከትሎ ነበር የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ጦር ወይም ኔቶን የተቀላቀለችው። አሁን ደግሞ ከሩሲያ ሊሰነዘር በሚችል ጥቃት ምክንያት ሰዎች በብዛት ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ኑሯቸውን በጎዳናዎች ላይ ያደረጉ ዜጎች ቁጥር በየዓመቱ በ18 በመቶ እያደረገ ነው ተብሏል፡፡ የሀገሪቱ ቤት እና ከተማ ልማት ቢሮ ባደረገው ጥናት ...
"የኢራንን የኑክሌር ጉዳይ በሚመለከት 2025 ወሳኝ አመት ይሆናል" ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አባስ አራቅቺ በቤጂንግ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።ነገርግን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ትራምፕን በስም ...
ቦይንግ 737-800 ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ የበረራ አስተናጋጆችን ጨምሮ 181 መንገደኞችን ከታይላንድ ባንኮጭ ጭኖ እየበረረ እያለ በደቡብ ኮሪያዋ ሙዓን ኤርፖርት ለማረፍ ሲሞክር ተከስክሷል ተብሏል። ...
የተባበሩት መንግስታ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ልዑክ (አትሚስ) የስራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (አውሶም) እንዲተካው ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሩስያ አየር ክልል ውስጥ በተመታው የመንገደኞች አውሮፕላን ዙሪያ የአዘርባጃን ፕሬዝዳንትን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ክሬምሊን ባወጣው መግለጫ ፕሬዝዳንት ፑቲን ...
የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ዘመዶች ከሊባኖስ ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። የአሳድ አጎቶች፣ ሚስቶችና ልጆቻቸው በሊባኖስ በኩል አድርገው ግብጽ ለመግባት ሲሞክሩ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...